120 Lamnet Kumsatn

የምርት ኮድ #2368
አዲስ
Same city
· Enable location to see distance · Furniture · የተዘረዘረው Aug 6, 2026 · 👁 70 እይታዎች
26,000 ETB

ቢኒ ፈርንቸር (Bini Furniture) ለቤትዎ ውበት፣ ለኑሮዎ ምቾት! ቤትዎ የሰላምዎ መገኛ ነው፤ እኛ ደግሞ ያንን ሰላም በዘመናዊ እና ውብ ፈርንቸሮች እናጅባለን። ጥራት እና ፋሽንን አጣምረን ለናንተ አቅርበናል። የምናቀርባቸው አገልግሎቶች፦ ዘመናዊ የቁምሳጥን ዲዛይኖች፦ ሰፊ ቦታ ያላቸው እና ለቤትዎ ግርማ ሞገስ የሚሰጡ። ምቾታቸው የተጠበቀ ሶፋዎች፦ ለእረፍትዎ ተመራጭ የሆኑ፣ በተለያዩ ቀለማት እና ቅርጾች። የኪችን ካቢኔት፦ ወጥ ቤትዎን ሳቢ እና ስራን የሚያቀልሉ ዘመናዊ አሰራሮች። ለምን እኛን ይመርጣሉ? አስተማማኝ ጥራት ውብ እና ዘመናዊ ዲዛይን በተመጣጣኝ ዋጋ እና በታማኝነት አድራሻ: አዲስ አበባ፣ ኮተቤ ካራ ቢኒ ፈርንቸር - የቤትዎ ልዩ ጌጥ!Show more

ዓይነትReady Made
ሁኔታnew

እስካሁን ግምገማ የለም።

ግባ ግምገማ ለመጻፍ።

ተመሳሳይ ተጨማሪ

ተመሳሳይ ዝርዝሮች

ሁሉንም ይመልከቱ
ውይይት / ጥያቄ ላክ ስልክ ለማሳየት ግባ

መሸጥ ይጀምሩ

አስቀድመው የኢዝህገበያ መለያ አለዎት?

መለያ አለኝ — ግባ አዲስ ነኝ — መለያ ፍጠር

Location

Open with