Epoxy ባለ 3 ተሰካኪ Coffee Tabel P30 C1130
Koodii Oomishaa #2320
Haaraa
Same cityPickup availableInstallation available
📍 Bole, Addis Ababa
· Enable location to see distance
· Shade & Outdoor Structures · Aug 5, 2026 tarreeffame · 👁 ilaalamuu 36
9,800 ETB
Kings Wood እንባላለን ለካፌ፣ ለባር እና ሬስቶራንት፣ ለcofee house እንዲሁም ለሆቴሎች ያማሩና ቅንጡ ጠረጴዛዎች bar and restaurant countertop ፣ የ ኪችን countertop ለየት ባለ ጥሬ ዕቃ (epoxy resin) ቅጥር ዲዛይን የት አገኛለው ብለው ተጨንቀዋል? ? እንግዲያውስ Kings wood ምርጫው ያድርጉን ይልወታል ። እርሶ በፈለጉት የቀለም ምርጫ በአጭር ጊዜ ውስጥ እጅግ የተዋቡና የረጅም ግዜ ቅርስ አድርገን አርገን ሰርተን አልያም አድሰን እናስረክቦታለንCall ብቃት ባላቸው ባለሙያዎቾ ጥራት ያለው አገልግሎት በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን። ከ 1 አመት ዋስትና ጋር 1 year warranty
| Gosa | Ready Made |
|---|---|
| Haala | new |
| Dhaabbii | Ni argama |
Ammallee madaalliin hin jiru.
Seeni madaallii barreessuuf.
Kana fakkaatan dabalataa